Skip to main content

የኢንተርፕራይዞች የማስፈፀም አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት

  • አንድ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የገበያ ትስስር የድጋፍ ደብዳቤ ለማግኘት የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡

ሀ) በንግድ ህጉ መሰረት መደራጀታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ፣

ለ) የንግድ ምዝገባና የታደሰ ንግድ ፈቃድ 

ሐ) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) 

መ) ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ 

ሠ) የኢንተርፕራይዙን የእድገት ደረጃን የሚገልጽ ሰርተፍኬት

  • በክልል ደረጃ በሚዘጋጅ ኤግዚቢሽንና ባዛር ለመሳተፍ
  • የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይገባቸዋል፡፡

ሀ) በንግድ ህጉ መሰረት መደራጀታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ

ለ) የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ

ሐ) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ

መ) ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ

ሠ) በምግብ፣መጠጥና በፈሳሽ ሳሙና ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የተስማሚነት ምዘና የብቃት ማረጋገጫ የሚያቀርቡ 

ረ) የዕድገት ደረጃ ሽግግር የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ 

  • አንድ የጥቃቅን አነስተኛ አተርፕራይዝ  የገበያ ትስስር የድጋፍ ዴብዳቤ  ለማገኘት  የሚከተሉትን ቅድሜ ሁኔታዎች ሟሟላት አለበት
  • በንግድ ህግ መሠረት መደራጀታቸውን የሚገልጽ ማስራጃ 
  • የንግድ  ምዝገባና  የታደሰ ንግድ ፍቃድ 
  • የግብር ከፋይነት  መለያ ቁጥር/TIN/ 
  • ብቁና  ተወዳዳሪ የሆነ
  • የኢንተርፕራይዙን  የዕድገት ደረጃ የሚገልጽ ሰርተፊኬት
  • ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የገበያ ትስስሪ ዕድል ያላገኙ ኢንተርፕራይዞች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ 

     

  • በአከባቢ ደረጃ በሚዘጋጀው ኤግብዥንና ባዛር ለመካፈል የሚከተሉትን ቅድሜ ሁኔታዎች ሟሟላት ይገባቸዋል፡፡
  • በንግድ ህግ መሠረት መደራጀታቸው የምገልጽ  ማስረጃ  ማቅረብ የሚችል
  • የታደሰ የንግድ ፊቃድ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ  የሚችል
  • በምግብና በመጠጥ፣ በፈሳሽ ሳሙና ለተሠማሩ  ኢንተርፕራይዝ  የተስማምነት ምዘና የብቃት ማረጋገጫ የሚያቀርቡ 
  • የዕድገት ደረጃ ሽግግር  የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • ብቁና ተወዳዳር የሆነ
  • ማሳሰቢያ፡- በጀማር የዕድገት ደረጃ ላይ የሚገኙ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢተርፕራይዞች  ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡