የሰው ሀብት አመራር
- የሰውሀይል መሙላት
- አቅምማጎልበት ስልጠና መስጠት
- ደንብና መመሪያዎችን ለወረዳና ለተቋማት ማውረድና መከታተል
- ወረዳዎችንና ኮሌጆችን ድጋፍና ክትትል ማድረግ
- የሰራተኞችን ጥቅማጥቅም ማስጠበቅ
- የዲስፕሊን እርምጃ መውሰድ
- ከቢሮና ከታችኛው መዋቅር የሚቀርቡ ቅረታዎችን ማየትና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- አገልግሎት ከተቋማት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ፈጣንምላሽ መስጠት
- ለሰራተኞች የተለያዩ የእረፍት ጥያቄዎች ምላሽመስጠት
- በስራ ወደፊት የወጡ ሰራተኞችን ማበረታቻ በድረክ ማዘጋጀት
- መመሪያዎች ማዘጋጀት
- መመሪያዎች ማሻሻል