Skip to main content

ራዕይ፣ተልዕኮ እና እሴት

ራዕይ

ብቁ  የሰው ሀይል፤ ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል የሞላባት ክልል ተፈጥሮ  ማየት

ተልዕኮ

ገበያመር የክህሎት ልማትን እውን በማድረግ፤ ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል በመፍጠር፤ሁለንተናዊ ብልጽግናን በማረጋገጥ፤ ዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚ ማድረግ

እሴቶች

  •     ብቃት

  •     መብትናግዴታውን የለየ

  •     ችግርፈቺነት

  •     የተሟላስብእና

  •     ብርታት

  •     ተባባሪነት