የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ዳይሬክቶሬት
በዳይሬክቶሬቱየሚሰጡዋናዋናአገልግሎቶች
- ለስራ ፈላጊ ወጣችና ዜጎች በስራ ፈጠራ ዙሪያ ሁለንተናዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስ መስራት፣
- ወጣቶችና ዜጎች በግብርን በኢንዱስትሪና በአገልግሎት በመደራጀት ወደ ስራ እንዲሰማሩ ማድረግ፣
- በቤተሰብ ይዞታ፣ በወልና በመንግስት በለሙ ተፋሰስ ልማት መሬቶች ወጣችና ሌሎች ዜጎች ያለብድር አቅርቦት እንድሰማሩ ድጋፍ ማድረግ፣
- ለኢንትርፕራይዞች የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ማመቻቸት፣
- ከሚመለከተዉ የስራ ክፍል ጋር በመቀናጀት ለዎጣች የገበያ ትስስር ድጋፍ ማመቻቸት፣
- የምርትና የምርታማነትና ጥራት ድጋፍ፣
- የምርት ጥራት ደረጃ ሰርተፍኬሽን የማመቻቸት አገልግሎት፣
- ለስራ ፈጠራ የሚሆን የጥሬ ዕቃ /ግብአት/ አቅርቦት ድጋፍ
- በተቋሙና በሌሎች ባለድርሻ አካላት መካከል ቅንጅታዊ ስራ ለመስራት የሚያስችል አገልግሎት፣
- ለስራ ፈላጊ ወጣቶች ተጠቃሚነት ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር፣
- ቀጣይነትና ተከታታይነት ያለዉ የክትትልና የድጋፍ አገልሎት መስጠት፣
- ዕቅድ ማቀድ፣ሪፖርት ማዘጋጀትና ማቅረብ፣ ግብሬ-መልስ መስጠት፣