Skip to main content

የሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎት ቢሮ በ2017 በጀት አመት የላቀ አፈጻጸም በመፈጸም 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሴረተፍከት ተሸላሚ ሆነ ::

image news

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር ምርጫ 4ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በ3ኛ ቀን ውሎ በ2017 በጀት አመት የላቀ አፈጻጸም የፈጸሙ ተቋማት የእውቅና ሽልማት አበርክተዋል ።

ምክር ቤቱ በበጀት አመቱ አፈጻጸም በሁሉም ተቋማት ላይ ባደረጉት ክትትል፣ ድጋፍና ግምገማ የሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎት ቢሮ በሁሉም ዘርፍ የላቀ ውጤት በማስፈጸም አንደኛ በመሆን ከክልሉ ፕረዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና ከምክር ቤት አፌ ጉባኤ ክብሪት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ እጅ ዋንጫና የምስጋና ሴረተፍከት ተቀብለዋል ።

ይህ ውጤት እንድመጣ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ የበኩላቸውን ሚና የተወጣችው ከክልል እስከ ቀበሌ መዋቅር ያላቸው የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች ፣ ባለሙያዎች ፣ አጋር ተቋማትና ጉዳዩ የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን።

በመጨረሻም ዛሬ በክልሉ ምክር ቤት የተሰጠን እውቅና ለቀጣዩ ስራችን የሚያነሳሳን ፣ ዜጎቻችንን የኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ