Job creation development sector
1. የጥቃቅን ማኑፋክቸሪንግ ልማት ዳይሮክቶሬት የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
የስራ ፈላጊና የምግብ ዋስትና ክፍተት ያለባቸው ዜጎች ልየታና ምዝገባ፣
የግንዛቤ ፈጠራ፣
የቀጥታ ገንዘብ ድጋፍ፣
የስራ ስምሪት፣
የቁጠባ አገልግሎት፣
የአደረጃጀትና ህጋዊነት ማስፈን ድጋፍ፣
የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ድጋፍ፣
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ማመቻቸት፣
የከተማ ግብርና ድጋፍ፣
የኮንስትራክሽን ስራ አመራርና ቴክኖሎጂ ድጋፍ፣
የመስርያና የመሸጫ ቤትና ቦታ ማመቻቸት፣
ብድር ማመቻቸትና ማስመለስ፣
የገበያ ድጋፍ ማመቻቸት፣
የምርታማነትና ጥራት ድጋፍ፣
የምርት ጥራት ደረጃ ሰርተፍኬሽን የማመቻቸት አገልግሎት፣
የጥሬ ዕቃ /ግብአት/ አቅርቦት ድጋፍ
የማሽን ሊዝ ፋይናንስ የማመቻቸት አገልግሎት፣
የማስተዋወቅና የፕሮሞሽን አገልግሎት
የኦዲት አገልግሎት መስጠት፣
ከኢ-መደበኛ ወደ መደበኛ ንግድ ማሸጋገር፣ ከመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክትና ከጊዜያዊ ስራ ወደ ቋሚ ኢንተርፕራይዝ፣ ከንግድ፣ አገልግሎት፣ ከከተማ ግብርና ወደ ማኑፋክቸሪንግ ማሸጋገር፣
ኢንተርፕራይዞችን በእድገት ደረጃ መለየትና ማሸጋገር፣
የሞዴል ተቋማትን፣ የአሰራር፣ የካይዝንና የኑሮ ማሻሻያ ምርጥ ተሞክሮ መቀመርና ማስፋት፣
የማስፈጸም አቅም ግንባታ ስራዎችን መስራት፣
የጥቃቅንና አነስተኛ የዘርፍ ማህበራት፣ ህብረትና ምክር ቤቶች የአደረጃጀት ድጋፍ፣
በተቋሙና በሌሎች ባለድርሻ አካላት መካከል ቅንጅታዊ ስራ ለመስራት የሚያስችል አገልግሎት፣
ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር፣
የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት፣
ቅንጅታዊ ሥራ መፍጠር፣
ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር፣
የመረጃ ማሰባሰብ፣ ማደራጀት፣ መተንተንና ማሰራጨት
የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዉ የአካባቢ ጥበቃን ያማከለ እንዲሆን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣ነሞዴል ኢንዱስትሪዎች በሁሉም አካባቢ እንዲፈጠሩ የድጋፍ አገልግሎት፣
2. የማስፈጸም አቅም ግንባታና ገበያ ልማት ዳይሮክቶሬት የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
የስራ ፈላጊና የምግብ ዋስትና ክፍተት ያለባቸው ዜጎች ልየታና ምዝገባ፣
የግንዛቤ ፈጠራ፣
የቀጥታ ገንዘብ ድጋፍ፣
የስራ ስምሪት፣
የመልሶ ማቋቋም አገልግሎት፣
ከልማት ጋር የተቀናጀ የማገገሚያ አገልግሎት፣
የቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ ማስተባበር፣
የማህበረሰብ ጥሪት ግንባታ ስራ መደገፍና ማስተባበር፣
የምግብ ዋስትና ፕሮግራም አቅም ግንባታ ልማት፣
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ማመቻቸት፣
የከተማ ግብርና ድጋፍ፣
የኮንስትራክሽን ስራ አመራርና ቴክኖሎጂ ድጋፍ፣
የመስርያና የመሸጫ ቤትና ቦታ ማመቻቸት፣
ብድር ማመቻቸትና ማስመለስ፣
የገበያ ድጋፍ ማመቻቸት፣
የምርታማነትና ጥራት ድጋፍ፣
የምርት ጥራት ደረጃ ሰርተፍኬሽን የማመቻቸት አገልግሎት፣
የጥሬ ዕቃ /ግብአት/ አቅርቦት ድጋፍ
የማሽን ሊዝ ፋይናንስ የማመቻቸት አገልግሎት፣
የማስተዋወቅና የፕሮሞሽን አገልግሎት
የኦዲት አገልግሎት መስጠት፣
ከኢ-መደበኛ ወደ መደበኛ ንግድ ማሸጋገር፣ ከመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክትና ከጊዜያዊ ስራ ወደ ቋሚ ኢንተርፕራይዝ፣ ከንግድ፣ አገልግሎት፣ ከከተማ ግብርና ወደ ማኑፋክቸሪንግ ማሸጋገር፣
ኢንተርፕራይዞችን በእድገት ደረጃ መለየትና ማሸጋገር፣
የሞዴል ተቋማትን፣ የአሰራር፣ የካይዝንና የኑሮ ማሻሻያ ምርጥ ተሞክሮ መቀመርና ማስፋት፣
የማስፈጸም አቅም ግንባታ ስራዎችን መስራት፣
የጥቃቅንና አነስተኛ የዘርፍ ማህበራት፣ ህብረትና ምክር ቤቶች የአደረጃጀት ድጋፍ፣
የመረጃና ዳታ-ቤዝ አገልግሎት፣
በተቋሙና በሌሎች ባለድርሻ አካላት መካከል ቅንጅታዊ ስራ ለመስራት የሚያስችል አገልግሎት፣
ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር፣
የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት፣
ቅንጅታዊ ሥራ መፍጠር፣
ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር፣
የመረጃ ማሰባሰብ፣ ማደራጀት፣ መተንተንና ማሰራጨት#
3. የሥራ ዕድል ፈጠራና የኢንተርፕራይዞች ልማት ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
የስራ ፈላጊ ዜጎችን ልየታና ምዝገባ፣
የግንዛቤ ፈጠራ፣
የቀጥታ ገንዘብ ድጋፍ፣
የስራ ስምሪት፣
የቁጠባ አገልግሎት፣
የአደረጃጀትና ህጋዊነት ማስፈን ድጋፍ፣
የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ድጋፍ፣
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ማመቻቸት፣
የከተማ ግብርና ድጋፍ፣
የኮንስትራክሽን ስራ አመራርና ቴክኖሎጂ ድጋፍ፣
የመስርያና የመሸጫ ቤትና ቦታ ማመቻቸት፣
ብድር ማመቻቸትና ማስመለስ፣
የጥሬ ዕቃ /ግብአት/ አቅርቦት ድጋፍ
የማሽን ሊዝ ፋይናንስ የማመቻቸት አገልግሎት፣
የኦዲት አገልግሎት መስጠት፣
የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት፣
ቅንጅታዊ ሥራ መፍጠር፣
ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር፣የመረጃ ማሰባሰብ፣ ማደራጀት፣ መተንተንና ማሰራጨት