ከፌዴራል የሥራና ክህሎት ሚንስቴር የመጣው የድጋፍና ክትትል ልዑካን ቡድኑ ከ ክህሎት ልማት አንፃር የተሰሩ ስራዎችና የስራ እድል ፈጠራ በኩል የተሰሩ ስራዎች በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በቦርቻ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ውስጥ እየተሰራ ያሉ ስራዎችን ፣ ወንዶ ገነት ወረዳና ወንዶ ገነት ከተማ ውስጥ የስራ እድል ፈጠራ ስራዎችን ተመልክቷል ።
ጉብኝቱ በዞኑ ውስጥ የተለያዩ የዘረፉ ስራዎችን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ።