Relaxing Porn Videos
ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚያስፈልግ የፋይናንስ አቅርቦትን በተመለከተ ከኦሞ ባንክ ጋር ተቀናጅቶ ከመስራት ጋር ተያይዞ የሚገጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ጠንካራ ውይይት መደረጉን የሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎት ቢሮ ገለፀ። | Sidaama National Regional Staten skill & Enterprises Development Bureau Skip to main content

ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚያስፈልግ የፋይናንስ አቅርቦትን በተመለከተ ከኦሞ ባንክ ጋር ተቀናጅቶ ከመስራት ጋር ተያይዞ የሚገጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ጠንካራ ውይይት መደረጉን የሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎት ቢሮ ገለፀ።

መድረኩንየመሩት የሲዳማ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀገረጽዮን አበበ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከከኦሞ ባንክ ጋር ተቀናጅተው ለመስራት ማነቆ እየሆነ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት መሆኑን ተናግረዋል ።

ከመነሻፋይናንስ እጥረት ጋር ተያይዞ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ከባንኮች ጋር በጋራ መስራት ስራ አጥ ወጣቶችን ኢኮኖሚያቸውን ለማሳደግ ያለዉ አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን በማንሳት ባንኩ ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚገባዉን ገንዘብ በተገቢው ጊዜና አሰራር ማሰራጨት ፣ የአገልግሎት አሰጣጡን ማዘመንና የተገመገሙ ችግሮችን በአጭር ጊዜ መፍታት እንደሚገባዉ የቢሮ ኃላፊዋ አሳስበዋል።